የጉራጌ ዞን ርዕሰ መዲና በሆነችው ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የከተራና የጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት

ጥር 9/2017[ወልቂጤ ]

የጉራጌ ዞን ርዕሰ መዲና በሆነችው ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የከተራና የጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት ‼️

በዩኔስኮ ከተመዘገቡት ከማይዳሰሱ ቅርጾች መካከል የአደባባይ በዓል የሆነው የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ትዉፊቱን እና ስርዓቱን ጠብቆ እንዲከበር እየተከናወኑ ያሉት ቅድመ ዝግጅቶች ።

በየአመቱ በድምቀት የሚከበረው ከተራና የጥምቀት በዓልን ለማክበር ታቦታት የሚያልፉበት አካባቢዎች እና መንደር የማስዋብ ስራ በፎቶ።

+24

All reactions:

491Jafer Mewuledag, Eskinder Endrias Negash and 489 others

Previous ብልጽግና የገባቸው ቃሎች ወደ ባህል በመቀየር ማጽናት እንዳለብንና ፓርቲው አይቻልምን በይቻላል የቀየረ ሀገራችንን ማሻገር የሚችል የሀሳብ ልዕልና ያለው ፓርቲ በመሆኑ ጉባኤው ውጤታማ የሆኑ ስራዎችን እውቅና የምንሠጥበት ክፍተቶቻችንን ደግሞ ለማረም የሚያስችለን ነው ሲሉ ተናግረዋል።

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo