November 28, 2024 In ማህበረሰብ 0 እኔና መሬቴ አብረን እንኑር ከሚል አሰተሳሰብ በመውጣት ከተማዋ በማልማት ጉዳይ ላይ የጋራ እንቅስቃሴ ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል።
November 28, 2024 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ከወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጋራ በመሆን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መርሀ ግብር ለ2ኛ ዙር በዛሬው እለት መክፈቻ አደረገ።
November 21, 2024 In ዜና 0 የከተማውን ሠላም በማስጠበቅ ለሚሰሩ የልማት ስራዎች ውጤታማነት የምክር ቤት አባላት ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ገለፁ።
November 17, 2024 In ስፓርት 0 ”የሃሳብ ልእልና ለሁለንትናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት ክብረ በዓልን በማስመልከት በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተካሂዷል።
November 16, 2024 In ማህበረሰብ 0 ከተማው በሁለንተናዊ የልማት ዘርፎች ላይ ለማሳደግ የሚደረገውን እንቅስቃሴ በመደገፍ ረገድ የወጣቶች ሚና የጎላ መሆን እንዳለበት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
November 13, 2024 In ዜና 0 ትምህርት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ብልፅግናና የእድገት ስልጣኔ ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እሴቶች ለመገንባት አይነተኛ ሚና የሚጫወት ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑን የሁላችንም ትኩረት ይሻል የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ሙራድ ከድር
November 13, 2024 In Uncategorized‚ ማህበረሰብ 0 ትልቁ የባህል መሰረት የሆኑት የሀይማኖት አባቶችንና የሀገር ሽማግሌዎችን ማክበርና መታዘዝ የሁሉም ዜጋ ግዴታ መሆን መሆን እንዳለበት ተገለጸ።