አቶ አ/ከሪም መሀመድ 

                                                                 የወልቂጤ  ከተማ አስተዳደር  ንግድና ገበያ ልማት  ጽ/ቤት ሀላፊ 

የሴክተሩ ዓላማ፣ ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶች እና ሥልጣንና ተግባራት

ተልዕኮ

በንግዱ ዘርፍ በተሰማሩትና ለሚሰማሩ ተገልጋዬች በአዲሱ መሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ /BPR/ እና BSC የስራ ሂደቶች የሚሰጧቸው አገልግሎት መረጃ መስጠት ተወዳዳሪ የሆነ የንግድ ስርዓት መፍጠር ነው፡፡

ራዕይ

ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ በሀገሪቱም ልማት የላቀ ሚና የሚጫወቱ የንግዱ ማህበረሰብና የከተማው ህዝብ ኑሮ ተሻሽሎ ማየት፡፡

አላማ

ለንግድ ህ/ሰብ ግልጽ፣ቀልጣፋ ፣ተደራሽና ወጪ ቆጣቢ የሆነ አገልግሎት በመስጠት እርካታ ማስገኘት ሲሆን በሂደቱም በሀገር ኢኮኖሚና ማህበራዊ እድገት አስተዋፅኦ ማድረግ ነው፡፡ እሴቶች

  • ህዝብ አገልጋይነት
  • ስልጣንን በአግባቡ መጠቀም
  • ሰብአዊና ዲሞክራሳዊ መብቶች እናከብራለን
  • ፍትሃዊነት
  • ተጠያቂነት
  • አሳታፊነትን ማረጋገጥ
  • ሙስናን እንፀየፋለን
  • ለሃገር በቀል እውቀት ዋጋ እንሰጣለን
  • ውጤታማነትንና መደጋገፍን እናተጋለን ስራዎችን ተገልጋይ ተኮር እናደርጋለን

1 Comment

  • November 25, 2024

    የንግድ ትስስር ይፈልጋሉ ?
    ስልጠናስ ያስፈልጎታል ?
    * በአስመጪ እና ላኪ
    * በአክሲዮን ገበያ
    * በዲጂታል ማርከት
    እንግዲአውሰ ወደ Trade Ethiopia ብቅ ይበሉ !https://www.tradethiopia.com/ የቢሮ አድራሻ፡- ቦሌ ዳኒያለም ሄልዘር ታወር 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 809 በለጠ መረጃ 0901558802

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo