


አስቻለው ገብሬ
የወልቂጤ ከተማ የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
የተቋሙ ስም የወልቂጤ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
ተልዕኮ፣ራዕይ፣ ዕሴት፣ የሥልጣንና ኃላፊነት ወሰን ትንተና
ማህበራዊ ሀብቶቻችንን በመጠቀም ህዝብና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ እና የሰላም ባህል በመገንባት፣ የህግ የበላይነትን በማስከበር ከተማዊ መግባባትን በማጎልበት በከተማው ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ነው፤
የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣ የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ከተማ ሆኖ ማየት፤