ፋይናንስ ጽ/ቤት

አቶ እንዳለ ጥዩ የተቋሙ ራዕይ የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ አሁን ካለበት 953.18 ዶላር በ2022 ወደ 2,220 ዶላር ለማድረስ የተያዘውን ግብ ለማሳካት በሚደረገዉ ርብርብ ወሳኙን ምዕራፍ የያዘ ሲሆን፣ የከተማችን በብልፅግና ጉዞ የዜጎችን ቁሳዊ ፍላጎት፣ ዕኩል የልማት ተሳታፊነት፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ነፃነትን ለማረጋገጥ የከተማው ሀብት በብቃት በማሰተዳደርና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ልማት በማረጋገጥ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ መጥቶ […]
Read More

ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት

አቶ ቶፊቅ ሱልጣን ራዕይ በ2022 በዞኑና በክልል ተወዳዳሪ ከሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መካከል ከተማችን ምርታማና የብልጽግና ማዕከል ሆና ማየት ነው፡፡ ተልእኮ በከተማው ውስጥ የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢና ጥራቱ የተጠበቀ፣ከተማዋ በፕላን በመምራት፣ የመሬት አቅርቦት እና አስተዳደርን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣የቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣አረንጓዴ ልማት በማረጋገጥ ከተሜነትን በማስፋፋት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡ የሴክተሩ  ዕሴቶች የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂ […]
Read More

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ

  አቶ ሀምዱ ካሚል 1.የወልቂጤ ከተማ ሳይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂራዕይ፣ተልዕኮ፣ዓላማዎችና ዕሴቶች 1.1. ተልዕኮ በከተማው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ዞናዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡ 1.2. ራዕይ “በ2030 በከተማና በክፍለ ከተማ ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣የማልማት፤የመፍጠር፣የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ […]
Read More

ፖሊስ ጽ/ቤት

 ሳጅን ይታገሱ ደስአለኝ                                                           የወሌቂጤ ከተማ ፖስ ጽ/ቤት ራዕይ በከተማችን የህግ የበላይነት ሰፍኖ  የህዝቡ ሠላም ና ደህንነት የተረጋገጠበትና ከወንጀልናትራፊክ አደጋ ሥጋት ነፃ የሆነ ህብረተሰብ መፍጠር የህ/ሰቡን ቅሬታ […]
Read More

ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት

ወ/ሮ ስሜነሽ ግርማ 1.1. የሴክተሩ ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ እሴቶች የሴክተሩ ራዕይ በ2022 የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ዘርፍን በማላቅ ከቀዳሚ የዞኑ ብልፅግና መሠረቶች አንዱ ማድረግ፣ ተልዕኮ በከተማው በዋናነት የሚገኙ የጉራጌ፣የቀቤና እና የማረቆ ብሔረሰቦችን ባህላዊ እሴቶች፣ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ መስህቦችን/ቅርሶችን በማጥናት፣ በመጠበቅ፣ በማልማትና በማስተዋወቅ፤ የህብረተሰቡን አብሮ የመኖር፣ የመቻቻልና የመደጋገፍ ባህልን በማጎልበት፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓታችንን በማዘመን ዞናችን በስፖርት ዘርፍ ያሇውን እምቅ […]
Read More

አስተዳደር ፅ/ቤት

አሊዩ ነስሩ         የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች   ተልዕኮ በከተማው ያለትን ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ ሐብቶች አቀናጅቶ፣ ቀጣይነት ባሇው መልኩ ጥቅም ላይ እንዲዉለ በመምራትና በማረጋገጥ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እድገትን አጠናክሮ በማስቀጠል የከተማው ህዝብ የልማትና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ፡፡    ራዕይ በከተማው ሰላምና ፀጥታ ተረጋግጦ እና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ […]
Read More

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo