ምክር ቤት

        የወልቂጤ ከተማ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ    ክብርት ወ/ሮ መንዚላት አህመድ የምክርቤቱ ራዕይ፣ ተልእኮ፣ ዓላማና ግቦች፤   የምክር ቤቱ ራዕይ  “እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2022 ለዲሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር መስፈን አርአያ የሆነ ምክር ቤት መሆን፣ ይህን ራዕይ ለማሳካት ምክር ቤቱ የሚከተሉትን ሃላፊነቶቹን ለመወጣት ይተጋል ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በማሳተፍ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤ የህዝብን መብትና ጥቅም ሊያረጋግጡ […]
Read More

የመንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት

  አብድልከሪም መሀመድ   አላማ፡- በህብረተሰቡ ውስጥ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ለማስጠበቅ የመንገዱ አጠቃቀም ግንዛቤ መፍጠር ከአደጋና ከእንግልት የፀዳ ሰላማዊ ፈጣን ቀልጣፋና ተደራሽ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ ነው፡፡ ተልእኮ፡- የህብረተሰባችን የመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ በማሳደግ ሊደረግ የሚችለውን የትራፊክ አደጋ ቀንሶ ደህንነቱ  የተጠበቀ  የትራንስፖርት  አገልግሎት  እውን  ማድረግ  መቻል፡፡ ራዕይ፡- የአካባቢው ህብረተሰብ ወደ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያደርስ […]
Read More

አካባቢ ጥበቃ ዩኒት

2. የዩኒቱ ራዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች 2.1 ራዕይ በ2022 ዓ.ም ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ በከተማው ተገንብቶ ለኑሮና ለስራ ምቹ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት፤ 2.2 ተልዕኮ የአካባቢ፣ ብዝሀ-ሕይወትና የደን ሃብት አያያዝ፣ ልማትና አጠቃቀም ለዘላቂ ልማትና ለድህነት ቅነሣ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ሥርዓትን የማዘጋጀትና ተፈፃሚነቱን የማረጋገጥ፣ ምርምርና የአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽግግርን የማስተባበርና የማካሄድ፣ ትምህርትና ግንዛቤን የማስፋፋት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ […]
Read More

ገቢዎች ጽ/ቤት

    የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይድረሱ ተስፋዬ ራዕይ በ2022 ዘመናዊየታክስአስተዳደርስርዓትተገንብቶኢኮኖሚዉከሚያመነጨዉሀብትሙሉበሙሉገቢተሰብስቦለልማትዉሎማየት ተልዕኮ ሁለንተናዊአቅሙየተገነባተቋምእናየሰዉኃይልበማፍራት፣ዘመናዊቴክኖሎጂበመጠቀም፣የተጣጣመሀገራዊእናክልላዊየታክስአስተዳዳርሥርዓትበመገንባት፣ፍትሀዊ፣የላቀእናተጠያቂነትየሰፈነበትአገልግሎትበመስጠት፤ታክስበፍቃደኝነትየመክፈልባህልንበማዳበር፤የታክስእናየገቢህግጋትንበማስከበርኢኮኖሚውየሚያመነጨውንገቢመሰብሰብ” እሴቶች አገልጋይነት አገልግሎትንበጊዜናበጥራትበመስጠትበልጦመገኘት መሰጠት ሙያናክህሎትንለተጨባጭውጤትመጠቀም /Professionalism/ ታማኝነት ተጠያቂነት በትብብርናበዉድድርላይየተመሰረተየስራግንኙነት ኢሜል አድሬስ wolcityrevenu@gmail.com
Read More

ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

ፔጥሮስ አስራት ተልዕኮ በማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች መሇስተኛ ጥናቶችን በማካሄድና የፖሊሲ ማሻሻያ ሀሳቦችን በማመንጨት፣ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር ዘመናዊ የልማት ዕቅድና መረጃ በመዘርጋት፣የልማት አጋሮችን በማስተባበርና የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በከተማው ፈጣንና ቀጣይነት ያሇው ልማት እንዲረጋገጥ ማስቻል፡፡ ራዕይ ፍትሃዊ የሀብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገትን በማስፈን የዞኑ ሕዝብ ከድህነት ተላቆ ማየት፡፡ እሴቶች […]
Read More

ፋይናንስ ጽ/ቤት

አቶ እንዳለ ጥዩ የተቋሙ ራዕይ የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ አሁን ካለበት 953.18 ዶላር በ2022 ወደ 2,220 ዶላር ለማድረስ የተያዘውን ግብ ለማሳካት በሚደረገዉ ርብርብ ወሳኙን ምዕራፍ የያዘ ሲሆን፣ የከተማችን በብልፅግና ጉዞ የዜጎችን ቁሳዊ ፍላጎት፣ ዕኩል የልማት ተሳታፊነት፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ነፃነትን ለማረጋገጥ የከተማው ሀብት በብቃት በማሰተዳደርና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ልማት በማረጋገጥ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ መጥቶ […]
Read More

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo