


የጽ/ቤቱ ራዕይ
በከተማው ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ተጠብቀው የህግ የበላይነት በማረጋገጥ በአገራችን በአርአያነት ሊጠቀስ የሚችል የፍትህ ስርዓት መገንባት ነው ፡፡
የጽ/ቤቱ ተልዕኮ
በከተማው ፍትህ እንዲሰፍን፣ የመንግስትና የህዝብ ጥቅሞች እንዲጠበቁ፣ በህገ-መንግስቱ ላይ የተደነገጉ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ሇማስቻል የህብረተሰቡን ንቃተ ህግ በማሳደግ፣ ወንጀል ፈፃሚዎች ሇህግ እንዲቀርቡና ሇፈፀሙት ጥፋት በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ እንዲሁም የህብረተሰቡንና የተቋማትን የመደራጀት መብት በማረጋገጥ የመሪነት ሚና በመጫወት የህግ የበላይነትንና መልካም አስተዳደርን ማስፈን
እሴቶቻችን
• የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ
• ታማኝነት፣ ግልፀኝነትና፣ ተጠያቂነት
• ቀልጣፋነት፣ ፍትሐዊነት፣ ተደራሽነት እና ወጪ ቆጣቢነት
• እኩልነትና የአልጋይነት ስሜት
• ውጤትና ተገልጋይነት ተኮር መሆን
• የተቀናጀ የፍትህ አገልግሎት መስጠት እና ሇሇውጥ ዝግጁነት