May be an image of one or more people, people studying and dais

ዘመቻ ሹሜ

ራዕይ(Vission)  

በ2022 ዓ.ም በከተማችን  ፍትሀዊነቱና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት በማድረስ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የተስተካከለና ለልማት፣ ለፍትህ፣ ለሠላምና ለዲሞክራሲ ግንባታ የላቀ ሚና የሚጫወትና በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት፡፡ 

       ተልእኮ (Mission) 

ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ለዜጎች ማቅረብ፡፡

         ዋና አላማ

የትምህርት ጥራቱን፣ሽፋኑን፣ ፍትሀዊነቱንና ብቃቱን ቀጣይነት ባለው መልኩ በማሻሻል ሁለንተናዊ ስብዕናው የታነፀ ትውልድ በመፍጠር  ለከተማው ዘላቂ ልማት ተገቢውን አስተዋፅፆ ማድረግ ሲሆን ዝርዝር አላማዎቹ፡-

 

እሴቶች (Values)

  • ሃገር ወዳድነት
  • የባለቤትነት ስሜት
  • ብቃትና ዉጤታማነት
  • ፍትሃዊነት
  • ግልጸኝነትና ተጠያቂነት
  • የሃይማኖት እኩልነት
  • የህዝብ ጥቅም ማስቀደም/ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት 
  • መከባበር፣ሀቀኝነት፣መቻቻል
  • ሁሌም ለትምህርት ጥራት፣ መስራት                     
  • የላቀ ተሳትፎአዊነት                              
  • በጋራ መሥራት፣/በአገራዊ ራዕይ ላይ መግባባትና ከዚያም በየተቋማቱ ራዕይና በሚተገበሩ ፖሊሲዎች፣ስትራቴጂዎችና ዕቅዶች ላይ የጋራ ስምምነት ላይ መድረስ                                
  • ለለውጥ ዝግጁ መሆን፣
  • ለተገልጋይ የላቀ አክብሮት መስጠት፣
  • በእውቀትና በእምነት መምራት፣
  • ፈጠራና ችግር ፈቺነት አቅም ማጐልበት፣
  • የሁሉም ዜጎች መብቶችና  ጥቅሞች በእኩልነት የሚጠበቁበት የዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት፣
  • ሠራተኞች በየሥራ ሂደቱ የተሠጠውን ዕቅድ መሬት የማስነካት ሚና እንዲጫወቱ እያንዳንዱ ሠራተኛ በቅንጅታዊ አሰራር ማስተሳሰር፡፡

 

 

 

2 Comments

  • Mesfin
    January 22, 2024

    ጥሩ ነው በርቱልን።የበለጠ እንስራ ። ቴክኖሎጂ አንዱ የእድገት መሠረት ነው እና ከተማችን በህብረት እንለውጥ።

    • February 10, 2024

      enmsgnaline batme 10q so Mache

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo