


አቶ ቶፊቅ ሱልጣን
ራዕይ
በ2022 በዞኑና በክልል ተወዳዳሪ ከሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መካከል ከተማችን ምርታማና የብልጽግና ማዕከል ሆና ማየት ነው፡፡
ተልእኮ
በከተማው ውስጥ የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢና ጥራቱ የተጠበቀ፣ከተማዋ በፕላን በመምራት፣ የመሬት አቅርቦት እና አስተዳደርን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣የቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣አረንጓዴ ልማት በማረጋገጥ ከተሜነትን በማስፋፋት ክፍለ ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡
የሴክተሩ ዕሴቶች
የባለፈዉ 2016 አመት መጨረሻ አካባቢ የመኖሪያ ቤት የሊዝ ጫረታ አሸንፌ ነበር ቅድመ ክፍያ ከፍያለዉ
እና አሁን የሊዝ ስምምነት ወይም ዉል መስጠት አልጀመራቹም ወይ ስላልተደወለልኝ ነዉ
ስልክ ቁጥር 0904609020
dear mamhmde we delivery feedback