እስክንድር እንድሪያስ

 የሴክተሩ ተልዕኮ፣ ራዕይና ዓላማ

 ተልዕኮ
ዘመናዊ ተደራሽና ፈርጀ ብዙ ሚዲያ በማልማት፤ በመንግስት ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ሥርዓት ውስጥ የመሪነት ሚና በመጫወት፤ በመንግስትና በሕዝቡ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የኢንፎሜሽን ፍሰት እንዲኖር በማድረግ በመሰረታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠርና የክልሉን በጎ ገጽታ በመገንባት ጉልህ ሚና መጫወት፣
 ራዕይ
በ2017 ዓ.ም በኢንፎርሜሽን የበለጸገና በሀገር ግንባታ ወሳኝ ተሳትፎ የሚያዯርግ ህብረተሰብ ተፈጥሮ እና የክልሉ ገጽታ በበጎ ጎኑ ተለዉጦ ማየት፣
 ዓላማ
የሴክተሩ ዋና ዓላማ በክልሉ የሚዲያ ብዝሃነትና ተዯራሽነት በማሳዯግ፤ ዘመናዊና ውጤታማ የኮምዩኒኬሽን አሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ሕብረተሰቡን የኢንፎርሜሽን ተጠቃሚ በማድረግ አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን ለመገንባት በሚዯረገው ጥረት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo