April 9, 2026 In technology 0 የትምህርት ጥራት እንዲረጋገጥ በተማሪዎችና በመምህራን የሚሰሩ የሳይንስ የፈጠራ ስራዎችን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ እንደሚገኝ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
March 18, 2026 In technology 0 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ከፍ ለማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለፀ።
March 18, 2026 In technology 0 በከተማው ውስጥ በሳይንስና ቴክኖሎጂ መስክ የፈጠራ ስራዎችን በማጎልበት ውጤታማ የኢኖቬሽን ና የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖርና ተማሪዎች ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ያላቸውን ቅርበት ለማሳደግ የሳይንስ ሳምንት በትምህርት ቤቶች መከበሩ አጋዥ መሆኑን አንስተዋል።
February 23, 2026 In technology 0 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ከፍ ለማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለፀ።
October 10, 2025 In technology 0 ፋይዳ መታወቂያና ኢቲዮ ኮደርስ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ እንዲሆን አመራሩ የትኩረት አጀንዳው አድርጎ መምራት እንዳለበት ተገለጸ።
September 20, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት፣ በሁለት ዘርፍ አንደኛ በመዉጣት የዋንጫ እና ልዩ ተሸላሚ ሆኖአል።
September 4, 2025 In technology 0 ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ማህበረሰቡን በቴክኖሎጂ የተደገፈ እውቀትና ክህሎት ከማሳደግ ባሻገር የስራ ዕድል ከመፍጠር አኳያ ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ።
September 4, 2025 In technology 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች የክረምት ወራት ስልጠና እየተሰጠ እንደሆነ ተገለፀ።
August 25, 2025 In technology 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች የክረምት ወራት ስልጠና እየተሰጠ እንደሆነ ተገለፀ።