August 3, 2025 In technology 0 የስልጠናው አላማም አሁን ያለንበት ወቅት የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ መጠን ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን ያለባቸውን የክህሎት ክፍተት በመሙላት ከቴክኖሎጂው ጋር አብረው የሚሄዱበት መልካም አጋጣሚ ለመፍጠር መሆኑን የወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሀምዱ ካሚል ገልጸዋል።
April 15, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተደደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ትምህርት ፅህፈት ቤቶች በጋራ “ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ የአገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ ውድድር ኤግዝቢሽን በሰላም በር ትምህርት ቤት አካሂደዋል ።
February 8, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ከትምህርት ጽህፈት ቤት በመተባበር “የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ ብልጽግና ” በሚል በትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ለሳይንስ ክበባት ተጠሪዎች ናየፈጠራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጠ።
December 25, 2024 In technology 9 ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ዲጂታል በሆነው አለም ውስጥ መሳተፍና መጠቀም የሚችል ዜጋን ማፍራት ያለመ መሆኑን አቶ ሰላሙ ገልጸዋል።
November 28, 2024 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ከወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጋራ በመሆን የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መርሀ ግብር ለ2ኛ ዙር በዛሬው እለት መክፈቻ አደረገ።
September 16, 2024 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ከወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በኮደር ስልጠና ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የግብ ስምምነት ተፈራረሙ።
August 8, 2024 In technology 0 በተለያዩ ሙያ ዘርፎች ፍላጎታቸው መሰረት ያደረገ በመሰረታዊ በኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ፣በጋርመንትና በሶፍትዌር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለ550 ለሚሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ወር ስልጠናው መሰጠቱን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅህፈት ቤት ገለፀ።
August 1, 2024 In technology 0 ከክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ መርሃግብር በሰላምበር ትምህርት ቤት ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ተካሄደ።
July 13, 2024 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሀምዱ ካሚል ችግር ፈቺ ትዉልድ ለመፍጠር ታች ድረስ ወርደን በተማሪዎች ላይ በተለየ ትኩረትና ክትትል መስራት መቻል ይገባል ብለዋል።