February 12, 2026 In ቱሪዝም 0 ጉራጌ ክትፎ ባህልና እውቀትን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ በተካሄደው ጥናት ዙሪያ የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል
January 27, 2026 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ብሄረሰብ ውብ ባህላዊ እሴት መገለጫ የሆነው አንትሮሽት የእናቶች የምስጋና በዓል ሳይበረዝ በተገቢው መንገድ ለትውልድ እንዲተላለፍ በትኩረት መስራት ይገባል፦ አቶ ላጫ ጋሩማ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
January 25, 2026 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ማህበረሰብ ባህልና እሴት ለትዉልድ ለማስተላለፍ ሁሉም የበኩሉን መወጣት መቻል እንዳለበት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት አስታወቀ።
January 23, 2026 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንደገለፁት የሀገሪቱ ብልጽግና ለማረጋገጥ የኢንዱስትሪው ዘርፍ ሚናው ከፍተኛ በመሆኑ መንግስት በዘርፉ የሚሰማሩ ባለሀብቶችን ለማበረታታት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።
May 30, 2025 In ቱሪዝም 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የአረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀዉ የንግድ ባህል ባዛርና ኤግዚቢሽን የማህበረሰቡ የእርስ በእርስ ትስስሩን የበለጠ የሚያጠናከር ነው:- የወልቂጤ ከተማዉ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ሙራድ ከድር
April 18, 2025 In ቱሪዝም 0 ህዝበ ክርስቲያኑም ከኢየሱስ ክርስቶስ ትህትናንና ፍቅርን በመማር በበዓል ወቅትም ሆነ በሌላ ጊዜ መተጋገዝንና አብሮነትን በማጎልበት ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በፍቅር መኖር እንዳለባቸውም አሳስበዋል
March 2, 2025 In ቱሪዝም 0 ከቃል ወደ ተግባር ጊዜ ላይ ያለን በመሆናችን የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ በልዩ ትኩረት መስራት ይጠበቅብናል ያሉት ሚኒስትሯ ከክልልና ከዞን ጋር በቅንጅት በመስራት ሆስፒታሉ በያዝነው በጀት አመት እና በቀጣይ በጀት ዓመት እንዲጠናቀቅ የምንሰራ ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል
February 23, 2025 In Uncategorized‚ ቱሪዝም 0 ከተሞቻችን አምራች፣የፈጠራ ማዕከል እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ የተጀመረው ጥረት ውጤታማ ስለመሆኑም አመላክተዋል ።