April 9, 2026 In technology 0 የትምህርት ጥራት እንዲረጋገጥ በተማሪዎችና በመምህራን የሚሰሩ የሳይንስ የፈጠራ ስራዎችን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ እንደሚገኝ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
April 9, 2026 In Uncategorized 0 የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ480 የህግ ታራሚዎች የይቅርታ ማድረጉን ተከትሎ በወልቂጤ ማረሚያ ተቋም የሚገኙ 86 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለለቃቸውን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ሃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ገለፁ።
April 9, 2026 In Uncategorized 0 የመደመር መንግስት እሳቤዎችን እውን ለማድረግና የከተማችን ህዝብ የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን ክትመትና ኢንዱስትሪን ማስፋፋት ላይ በልዩ ትኩረት እየሰራን ነው፦ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር