December 28, 2024 In ማህበረሰብ 0 የተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ፣አንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት በሚል የማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ግንባታ በከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ጠንካራ ግኑኝነት በመፍጠር ወደ ተግባር በመግባት ለማህበረሰቡ የግንዛቤ ስራ በመስራት በክትትልና ድጋፍ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ ብለዋል።
December 25, 2024 In technology 9 ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ዲጂታል በሆነው አለም ውስጥ መሳተፍና መጠቀም የሚችል ዜጋን ማፍራት ያለመ መሆኑን አቶ ሰላሙ ገልጸዋል።
December 21, 2024 In ማህበረሰብ 0 በአቅሜ ልክ አዋጣለሁ በህመሜ ልክ እታከማለሁ በሚል መሪ ቃል የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽህፈት ቤት የንቅናቄ መድረክ አካሄደ።
December 21, 2024 In Uncategorized 0 እንደ ሀገር የተቀመጡ ግቦች በመንግስት ብቻ ማሳካት ረጅም ጊዜ የሚወስድ እንደመሆኑ መጠን በትምህርት ቤት ልማታዊ ስራዎች የግል ባለሀብቶች ማሳተፍ አካባቢ በማልማት እንዲሁም ለደረጃ የሚመጥኑ የትምህርት ተቋማቶች እንዲገነቡ በማድረግ ወቅቱን የሚመጥን ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ነው ብለዋል።
December 13, 2024 In Uncategorized‚ ማህበረሰብ 0 የፍትህ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ውጤታማነት ጥራትና ተደራሽነት ለማጠናከር በህብረተሰቡ አመኔታን በማሳደግ በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ።
December 13, 2024 In ዜና 0 የከተማው ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታ እና የትራንስፎርሜሽን ተቋማት የማዘጋጃ ፣የገቢ፣ የስራ እድል ፈጠራና የግብርና ተቋማት የ2017 ዓ.ም የ5ወራት ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ።
December 13, 2024 In ማህበረሰብ 0 የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በሁሉም ዘርፍ የሚተገበሩ ስራዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ ሊሆኑ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው
December 7, 2024 In ማህበረሰብ 0 የጉራጌ የመተባበር፣ የመተጋገዝን ጠንክሮ የመስራት እሴቶች ተጠብቀው እንዲቆዩና ወደ ተተኪው ትውልድ ለማሸጋገር የጉራጌ ሸንጎ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ሸንጎው እንዲጠናከር በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ብለዋል።የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው