March 18, 2026 In Uncategorized 0 “ኢትዮጵያዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ የጉራጌ ዞን እና የቀቤና ልዩ ወረዳ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክርቤቶች በጋራ በመሆን በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄዱ።
March 18, 2026 In ማህበረሰብ 0 ዓድዋ የአንድነት ውጤት የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እሴት የዳበረባት አካታች፣ ሚዛናዊና ፍትሐዊ ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያስችል የሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችን ትልቁ ማሳያ ነው -:የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር
March 18, 2026 In technology 0 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ከፍ ለማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለፀ።
March 18, 2026 In technology 0 በከተማው ውስጥ በሳይንስና ቴክኖሎጂ መስክ የፈጠራ ስራዎችን በማጎልበት ውጤታማ የኢኖቬሽን ና የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲኖርና ተማሪዎች ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ያላቸውን ቅርበት ለማሳደግ የሳይንስ ሳምንት በትምህርት ቤቶች መከበሩ አጋዥ መሆኑን አንስተዋል።