ጥር 9/2017[ወልቂጤ ]
የጉራጌ ዞን ርዕሰ መዲና በሆነችው ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የከተራና የጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት ![]()
በዩኔስኮ ከተመዘገቡት ከማይዳሰሱ ቅርጾች መካከል የአደባባይ በዓል የሆነው የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ትዉፊቱን እና ስርዓቱን ጠብቆ እንዲከበር እየተከናወኑ ያሉት ቅድመ ዝግጅቶች ።
በየአመቱ በድምቀት የሚከበረው ከተራና የጥምቀት በዓልን ለማክበር ታቦታት የሚያልፉበት አካባቢዎች እና መንደር የማስዋብ ስራ በፎቶ።





All reactions:
491Jafer Mewuledag, Eskinder Endrias Negash and 489 others

