April 27, 2025 In ማህበረሰብ 0 በከተማ አስተዳደሩ የውስጥ አቅምና በህብረተሰቡ ተሳትፎ ከ3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር በላይ አማራጭ የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በሦስት ምዕራፍ ተከፋፍሎ በመከናወን ላይ መሆኑን ጠቅሰዋል።
April 27, 2025 In ማህበረሰብ 0 በወልቂጤ ከተማ እየተሰራ ያለው 25 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ስራ የጉራጌ ዞንና የወልቂጤ ከተማ አመራሮች በተገኙበት የእስካሁኑ አፈጻጸም ተገምግሟል።
April 18, 2025 In ቱሪዝም 0 ህዝበ ክርስቲያኑም ከኢየሱስ ክርስቶስ ትህትናንና ፍቅርን በመማር በበዓል ወቅትም ሆነ በሌላ ጊዜ መተጋገዝንና አብሮነትን በማጎልበት ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በፍቅር መኖር እንዳለባቸውም አሳስበዋል
April 18, 2025 In Uncategorized 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎሮሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ከትምህርት ጽህፈት ቤት ጋር በጋራ በመሆን “ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የፈጠራ ስራ ውድድሮች ሽልማትና የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
April 18, 2025 In Uncategorized 0 አመራሩ ህዝብ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ አሁንም በቁርጠኝነት አጠናክሮ ሊሰራ ይገባልም ብለዋል።
April 18, 2025 In ማህበረሰብ 0 ከንቲባ ችሎት በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የልማትና መልካም አስተደደር ጥያቄዎችን እና ቅሬታዎችን አግባብነት ባለው መልኩ መልስ ለመስጠት ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው።
April 18, 2025 In ማህበረሰብ 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ግምገማው ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት በበጀት አመቱ በከተማ አስተዳደሩ ሊከናወኑ የሚችሉ ዕቅድ ታቅድ ወደ ተግባር የተገባ በመሆኑ እስካሁን ባለው ሂደትም አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አመላክተዋል።
April 15, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተደደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ትምህርት ፅህፈት ቤቶች በጋራ “ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ የአገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ ውድድር ኤግዝቢሽን በሰላም በር ትምህርት ቤት አካሂደዋል ።