September 20, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት፣ በሁለት ዘርፍ አንደኛ በመዉጣት የዋንጫ እና ልዩ ተሸላሚ ሆኖአል።
September 19, 2025 In ማህበረሰብ 0 በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የፊታችን ሀሙስ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ ለምርቃት በመብቃቱ የድጋፍ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገለፀ።
September 4, 2025 In ማህበረሰብ 0 ግልፅና ፍትሀዊ የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት በህዝቡ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመፍታት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።
September 4, 2025 In technology 0 ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ማህበረሰቡን በቴክኖሎጂ የተደገፈ እውቀትና ክህሎት ከማሳደግ ባሻገር የስራ ዕድል ከመፍጠር አኳያ ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ።
September 4, 2025 In technology 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች የክረምት ወራት ስልጠና እየተሰጠ እንደሆነ ተገለፀ።