June 29, 2024 In ማህበረሰብ 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ፅህፈት ቤት የበጋ በጎ ፍቃድ መዝጊያና የክረምት መክፈቻ በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል በጉብሬ ክፍለ ከተማ የአንድ የአእምሮ ታማሚ እናት ቤት በወጣት ባለሀብት ግንባታ የማስጀመርና በአባ ፍራንሷ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ዉስጥ የችግኝ ተከላ ተካሄዷል።
June 19, 2024 In ቱሪዝም 0 1 ሺህ 4 መቶ 45ኛው የኢድ-አል አድሃ [አረፋ] በዓል በወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስርዓቶች በድምቀት ተከብሯል።
June 6, 2024 In ማህበረሰብ 0 “ፅዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ” በሚል መሪ ቃል በከተሞች የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ስራዎች ከተማዊ የንቅናቄ መድረክ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ ።
June 6, 2024 In Uncategorized 0 ዜጎችን ከተረጂነት አስተሳሰብ ለማላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገለፀ።
June 2, 2024 In ማህበረሰብ 0 የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ብልፅግና ለማረጋገጥ ያላቸው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።