March 2, 2025 In ቱሪዝም 0 ከቃል ወደ ተግባር ጊዜ ላይ ያለን በመሆናችን የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ በልዩ ትኩረት መስራት ይጠበቅብናል ያሉት ሚኒስትሯ ከክልልና ከዞን ጋር በቅንጅት በመስራት ሆስፒታሉ በያዝነው በጀት አመት እና በቀጣይ በጀት ዓመት እንዲጠናቀቅ የምንሰራ ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል