August 8, 2024 In technology 0 በተለያዩ ሙያ ዘርፎች ፍላጎታቸው መሰረት ያደረገ በመሰረታዊ በኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ፣በጋርመንትና በሶፍትዌር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ለ550 ለሚሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ወር ስልጠናው መሰጠቱን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅህፈት ቤት ገለፀ።
August 1, 2024 In ማህበረሰብ 0 ችሎት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከተገልጋዩ በቀጥታ ለአገልግሎት ሰጪ ተቋም በአንድ ማዕከል በተገኘበት ደረጃ በደረጃ እንዲሁም በአጭር፣ በመካከለኛና በረጅም ጊዜ የሚፈቱበት አግባብ እንደሚኖር ተናግረዋል።
August 1, 2024 In technology 0 ከክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ መርሃግብር በሰላምበር ትምህርት ቤት ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ ተካሄደ።