May 30, 2025 In ቱሪዝም 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የአረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀዉ የንግድ ባህል ባዛርና ኤግዚቢሽን የማህበረሰቡ የእርስ በእርስ ትስስሩን የበለጠ የሚያጠናከር ነው:- የወልቂጤ ከተማዉ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ሙራድ ከድር
May 24, 2025 In Uncategorized 0 በምስረታ ጉባኤው በክብር እንግድነት የተገኙት የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ባስተላለፉት መልዕክት ሀገር የምትሰራው እና ትውልድ የሚቀረፀው በእውቀትና በጥበብ በመሆኑ ደራሲያን ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ብለዋል።
May 24, 2025 In ስፓርት 0 የወጣቶች መልካም ስብዕና መገንባት በሀገሪቱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፏቸው እንዲያሳድጉ እንደሚረዳቸው የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
May 24, 2025 In ማህበረሰብ 0 አዲሱ የገበያ ማዕከል መከፈት ለከተማው እድገትና ለማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ላይ አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው፡- አቶ ሙራድ ከድር የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
May 17, 2025 In ማህበረሰብ 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የተጀመረው የመልሶ ማልማት ስራ ህብረተሰቡ እያደረገ ያለው ንቁ ተሳትፎ ከፍተኛ ነው:- የወልቂጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት