በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 ዓ/ም የጤና መድህን አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል።

በተመሳሳይ ከዞን መዋቅሮች ወልቂጤ እና አረቅጥ ከተማ አስተዳደሮች እውቅናና ሽልማት አግኝተዋል።

????እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ????

የጉራጌ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በማህበረሰብ ጤና መድህን የተግባር አፈፃፀም የላቀ ውጤት በማስመዝገቡ በርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት!!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 ዓ/ም የጤና መድህን አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል።

በተመሳሳይ ከዞን መዋቅሮች ወልቂጤ እና አረቅጥ ከተማ አስተዳደሮች እውቅናና ሽልማት አግኝተዋል።

ህዝባችንን ተጠቃሚ እንዲሆን ለሰራችሁ እና እውቅና እንዲገኝ ለተጋችሁ በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል!

Previous ከድህነት የተላቀቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር የተጀመሩ የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo