የከተሞች ፎረም በሚዘጋጅበት ወቅት የከተማው ህብረተሰብና የፎረሙ ተሳታፊዎች በቆይታቸው የሚያደርጓቸው የእርስ በእርስ መስተጋብሮችና የቢዝነስ ስራዎች ዕውቂያ ከተሞቹን በመሰረተ ልማት ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝም ያደርጋል

ዘጠነኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም “የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ በመከበር ላይ ነው፡፡

በዚህ የከተሞች ፎረም ላይ የወልቂጤ ከተማ እየተሳተፈ ይገኛል።
ለሰባት ቀን በሚቆየው የከተሞች ፎረም ቀን 1መቶ 25 ከተሞች የሚወዳደሩ ሲሆን ከዚህም ጎን ለጎን ምርጥ ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ





