ከብሩህ ራዕይ ወደ ተጨበጠ የብርሃንምዕራፍ ስኬታማ የአምስት አመታት ጉዞዎች

“የሃሳብ ልዕልና ፣ ለሁለንተናዊ ብልፅግና”

ጥቅምት 29/2017ዓ.ማ(ወልቂጤ)

ከብሩህ ራዕይ ወደ ተጨበጠ የብርሃንምዕራፍ ስኬታማ የአምስት አመታት ጉዞዎች

እንኳን ለብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በአል አደረሰን አደረሳችሁ

#በሀሳብ የበላይነት በፍፁም ዲፕሎማሲ እዚህ ደርሰናል የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት ምስረታ በአል እንኳን አደረሳችሁ እያልን የአከባበር መሪ ቃሉ”የሐሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ክብረ በዓል በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል::

እንኳን የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ!!

ዝርዝር መረጃውን ተከታትለን እናደርሳለን::

Previous የጉራጌ ዞን ርዕሰ መዲና በሆነችው ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የከተራና የጥምቀት በዓል ቅድመ ዝግጅት

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo