
ግንቦት 30/2016
ከ29-30/9/2016 ዓም በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ ሲካሄድ በቆየው ክልል አቀፍ የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች አውደ ርዕይ እና ውድድር በጉራጌ ዞን የበላይነት ተጠናቀቀ።
ጉራጌ ዞን በአጠቃላይ ውጤት 1ኛ ደረጃ በመያዝ ተሸላሚ ሲሆን ውጤት የተመዘሀበባቸው ዘርፎች:-
በመምህራን ዘርፍ 1ኛ
በኮሌጆች ዘርፍ 1ኛ
በግልና ኢንተርፕራዝ ዘርፍ 1ኛ

በድምር ውጤት ዞናችን 1ኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል።
ዘንድሮ በሳይንስና በፈጠራ ስራ የተመዘገበው ውጤት እጅግ አበረታች ሲሆን በዘርፉ በርካታ ስራ ቴክኖሎጂስቶች ለማፍራት እድል የሚፈጥር ነው።
እንኳን ደስ አላችሁ !!
እንኳን ደስ አለህ ይህ የድጋፍህ ውጤት ነው።


