21/7/2016 የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ ዘርፈ ብዙ ተቋማዊ አደረጃጀቶች በመፍጠር እየተከናወነ መሆኑን ተገለፀ

የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ ዘርፈ ብዙ ተቋማዊ አደረጃጀቶች በመፍጠር ሲሰራ የነበረ ሲሆን ይህንንም በስፋትና በጥራት እየተከናወነ መሆኑን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና ንግድ ገበያ ልማት  ፅህፈት ሀላፊ  አቶ ሙባሪክ ዘይኑ   የገለፁ ሲሆን  በቀጣም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በጋራ በመስራት ወደ ሰፋፊ የገቢያ ቦታዎች በማሸጋገር ሁለንተናዊ የግብይት ስርአት ለመፍጠር እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።

Previous የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ከጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር የጉራጊኛ ቋንቋና ባህል ሊያሳድግ የሚያስችል አፕልኬሽን አስመረቀ።

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo