
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ‼
የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በጉብሬ ክፍለ ከተማ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታ ለአልሚዎች በመደበኛ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከቀን 2O/O3/2O16 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ1O [አስር] ተከታታይ የስራ ቀናቶች በከተማው ዋና ማዘጋጃ ቤት እና በጉብሬ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በቅጥር ግቢ ውስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ማዘጋጃ ቤቱ ይገልፃል።






