January 23, 2026 In ዜና 0 በግማሽ አመቱ ከ3 ቢሊየን 663 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በጀቶች ለታለመላቸው አላማ እንዲውሉ መደረጉ የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ።
January 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 ዓ/ም የጤና መድህን አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል።
January 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 ከድህነት የተላቀቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር የተጀመሩ የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራዎች አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
January 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 በከተማ አስተዳደሩ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ስልጠና በማዘጋጀት እና የተለያዩ አጋጣሚዎች በመጠቀም ግንዛቤ የማስጨበጥና ቅድመ የመከላከል ሰራ አፅንኦት ተሰጥቶ መሰራቱን አብራርተዋል።
January 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ፕሮግራም ማህበረሰቡ ለህክምና የሚያወጣውን ከፍተኛ ወጪ በመቀነስ ዜጎች በህመማቸው መጠን የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል:- የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ታደለ በቀለ
January 23, 2026 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንደገለፁት የሀገሪቱ ብልጽግና ለማረጋገጥ የኢንዱስትሪው ዘርፍ ሚናው ከፍተኛ በመሆኑ መንግስት በዘርፉ የሚሰማሩ ባለሀብቶችን ለማበረታታት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።
January 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 በ”አንትሮሽት” በእናቶች ቀን ልጆች ለእናታቸው እንዲሁም ባል ለሚስቱ ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት የሚገልፁበት፤ ምስጋናቸውን የሚያቀርቡበት በዓል ነው።
January 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 የልማት ስራው በመደገፍ ቁልፍ ሚና ከሚጫወቱት የልማት ሀይሎች መካከል ልማታዊ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት በከተማው ውስጥ ከፍተኛ መዋእለንዋይ በማፍሰስ እውቀትና ልምድ በማካፈል የኢኮኖሚ ችግር ለመቅረፍ የሚደረገውን ሁለንተናዊ ጥረት አበረታች ነው ሲሉ ተናግረዋል ።
January 20, 2026 In ማህበረሰብ 0 የጥምቀት በዓልን ስናከብር የምናሳየው ደግነት፣ ፍቅር፣ ትህትና እና አክብሮት የዘወትር ስራችን ሊሆን ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የእምድብር ሃገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ ሉቃስ አስገነዘቡ።
January 11, 2026 In ማህበረሰብ 0 በአዳሪ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተማሪዎች፣ መምህራን እና ሰራተኞች በአንድነት በዓሉ ቤተሰባዊ ፍቅርንና አንድነትን በጠበቀ መልኩ እንዲያሳልፉ አስፈላጊ ዝግጅቶች መደረጉም ጠቁመዋል።