February 6, 2026 In ዜና 0 የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት በ6 ወሩ የተሰሩ የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው።
February 6, 2026 In ማህበረሰብ 0 በህዝቡ የሚነሱ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።
February 3, 2026 In ማህበረሰብ 0 በከተማ አስተዳደሩ ባለፉት 6ወራት በገቢና በማዘጋጃ ቤት አገልግሎት ስራዎች የህዝቡ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች በቅንጅት ማከናወን ተችሏል።
February 1, 2026 In ማህበረሰብ 0 በምክር ቤቱ ጉባኤ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር እንዳሉት እስልምና የሰላም፣ የወንድማማችነት፣ የመቻቻልና የሰው ልጆች እዝነት አስተማሪ እንደሆነ ተናግረዋል።
January 28, 2026 In ማህበረሰብ 0 ጤና ጣቢያዎች የውስጥ አሰራራቸው በማዘመን ጥራቱን የጠበቀና ቀልጣፋ የሆነ የጤና አገልግሎት ለመስጠት እየሰሩ እንደሚገኙ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ገለጹ።
January 28, 2026 In ዜና 0 ጉራጌ ብልፅግናዊ እሳቤና እሴት ያለው፣ፈተናዎችን እንደ እድል እየተጠቀመና እየፀና ጀምሮ በመጨረስ ልምድና ስነልቦና የታነፀ ህዝብ ነው፦ አቶ ላጫ ጋሩማ
January 27, 2026 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ብሄረሰብ ውብ ባህላዊ እሴት መገለጫ የሆነው አንትሮሽት የእናቶች የምስጋና በዓል ሳይበረዝ በተገቢው መንገድ ለትውልድ እንዲተላለፍ በትኩረት መስራት ይገባል፦ አቶ ላጫ ጋሩማ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
January 25, 2026 In ዜና 0 “በ2030 ወደ አምስተኛው ትውልድ የጦር መሣሪያ ቴክኖሎጂ እንሸጋገራለን” የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
January 25, 2026 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ማህበረሰብ ባህልና እሴት ለትዉልድ ለማስተላለፍ ሁሉም የበኩሉን መወጣት መቻል እንዳለበት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት አስታወቀ።
January 25, 2026 In ማህበረሰብ 0 የመንገዱ መገንባት የማዕከላዊ ኢትዮጵያን እና የኦሮሚያ ክልል ህዝቦችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መስተጋብር እንደሚያጠናክር ተመላክቷል።