February 27, 2026 In ዜና 0 በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፓርቲው ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት “የስንዴ ነዶ” የማስተዋወቂያና የርክክብ መድረክ ተካሂዷል።
February 24, 2026 In ዜና 0 ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በርካታ ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽህፈት ቤት ገለፀ።
February 24, 2026 In ዜና 0 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ነፃ ፣ፍትሃዊ፣በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለውና ዲሞክራሲያዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው፦ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል
February 23, 2026 In technology 0 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ከፍ ለማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለፀ።
February 23, 2026 In ስፓርት 0 የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ ዶ/ር ንጉሴ አስረስ እንደተናገሩት ስፖርት ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለማጠናከር፣ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት መንፈስ ለመፍጠር እንዲሁም ሀገራዊ ትርክትን ለመገንባት ወሳኝነት አለው።
February 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 የጉራጌ ዞን ሴቶች የጀመሩት የብልጽግና ጉዞ ውጤታማነት በቀጣይም ሀገራዊ ተልእኮዎች ላይ መድገም ይገባል፦የአማራ ክልል ሲቭል ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ በአንቺአምላክ ገ/ማረያም
February 23, 2026 In ማህበረሰብ 0 ወጣቱ ስራዎችን ከማማረጥ ይልቅ ገበያ ላይ ባሉት የስራ አማራጮች በተገቢው በመሳተፍ እራሱን ቤተሰቡንና ሀገሩን ሊለውጥ ይገባል
February 12, 2026 In ቱሪዝም 0 ጉራጌ ክትፎ ባህልና እውቀትን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ በተካሄደው ጥናት ዙሪያ የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል
February 12, 2026 In ማህበረሰብ 0 ባለፉት ስድስት ወራት በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች አመራሩ ከህብረተሰቡ፣ ከባለሀብቱና ከግል ዘርፉ ጋር በመሆን ያስገኛቸው ውጤቶች አጠናክሮ ሊያስቀጥል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ!!