January 5, 2026 In Uncategorized 0 ወልቂጤ ከተማ የታታሪ ህዝቦች መኖሪያ፣ ህብረ- ብሔራዊነትን የሚገለፅባት፣ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅርና በሰላም የሚኖሩባት ከተማ እንደመሆኗ መጠን ለኑሮ አመቺና የበለጸገች ከተማ እንድትሆን ይበልጥ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል።
January 5, 2026 In Uncategorized 0 “የገቢ አሰባሰብ ስራ የብልፅግና ጉዟችንን የሚያፋጥን የራስን አቅም የመገንቢያ ቁልፍ መሳሪያ ነው” የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል:-
January 5, 2026 In Uncategorized 0 የጉራጌ ዞን ሔተነ ያትየድርም የቹቻ መምርያ ኣላፊ አበቃጥ አበራ ወንድሙ የባሮኸማ የዞን የመንግስት ቢተረነ ንወሻት ዋፍካሁና የጉራጊና ፊንሸ ቶዋትኸኸር ምዬ ምዬ ፊንሸዌ በኮምፒውተርም በስልክ መምር ይጠፊኸማ ሐሮት ቶጥብጥ በፏር ቢቸንዌ በሜና ቤትዌ ይቾችቧኸማ ዮዋሜ ፎረታ ንቅየው።
October 27, 2025 In ማህበረሰብ 0 ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅህፈት ቤት “በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት “በሚል መሪ ቃል አመታዊ የጤና ጉባኤ አካሄዳ ።
October 27, 2025 In ስፓርት 0 በጎ ፍቃደኝነት ከዛሬም አልፎ ለነገ ህይወት የትርፋማነት ስንቅ በመሆኑ ወጣቶችና ባለሀብቶች ከመንግስት ጎን ሆኖ ለወገን መድረስ ይገባል:- አቶ አስራት ታደለ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፖርቲ ጽ/ቤት ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
October 19, 2025 In ዜና 0 የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ተቋማት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በቅንጅት የመስራት እንደሚገባ:-አቶ ሙራድ ከድር ገለፁ።
October 10, 2025 In technology 0 ፋይዳ መታወቂያና ኢቲዮ ኮደርስ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ እንዲሆን አመራሩ የትኩረት አጀንዳው አድርጎ መምራት እንዳለበት ተገለጸ።
September 20, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት፣ በሁለት ዘርፍ አንደኛ በመዉጣት የዋንጫ እና ልዩ ተሸላሚ ሆኖአል።
September 19, 2025 In ማህበረሰብ 0 በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የፊታችን ሀሙስ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ ለምርቃት በመብቃቱ የድጋፍ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገለፀ።