January 25, 2025 In Uncategorized 0 የባህል ሽማግሌዎች የየአካባቢዉን ባህላዊ እሴቶችና የእርቅ ሥርዓቶች መሠረት አድርገዉ ችግሮችን መፍታት ይጠበቅባቸዋል ፦ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ዶ/ር
January 25, 2025 In ዜና 0 ብልጽግና የገባቸው ቃሎች ወደ ባህል በመቀየር ማጽናት እንዳለብንና ፓርቲው አይቻልምን በይቻላል የቀየረ ሀገራችንን ማሻገር የሚችል የሀሳብ ልዕልና ያለው ፓርቲ በመሆኑ ጉባኤው ውጤታማ የሆኑ ስራዎችን እውቅና የምንሠጥበት ክፍተቶቻችንን ደግሞ ለማረም የሚያስችለን ነው ሲሉ ተናግረዋል።
January 14, 2025 In ቱሪዝም 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለፁት ቋንቋና ስነ-ጥበብ ለማሳደግ ሳይንሳዊ ስልቶችን በተከተለ መልኩ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን በመለየትና በማጥናት ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ገለፁ።
January 1, 2025 In ቱሪዝም 1 ጀፎረ የጉራጌ የመንደር አመሰራረት መሰረት ባደረገ ባህላዊ ይዘት ሳይለቅና እሴቱን አስጠብቀን ለመስራት የገጠር የኮሪደር ልማት ትልቅ እድል የሚሰጥ ነው :-የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር
December 28, 2024 In ማህበረሰብ 0 የተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ፣አንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት በሚል የማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ግንባታ በከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ጠንካራ ግኑኝነት በመፍጠር ወደ ተግባር በመግባት ለማህበረሰቡ የግንዛቤ ስራ በመስራት በክትትልና ድጋፍ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ ብለዋል።
December 25, 2024 In technology 9 ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ዲጂታል በሆነው አለም ውስጥ መሳተፍና መጠቀም የሚችል ዜጋን ማፍራት ያለመ መሆኑን አቶ ሰላሙ ገልጸዋል።
December 21, 2024 In ማህበረሰብ 0 በአቅሜ ልክ አዋጣለሁ በህመሜ ልክ እታከማለሁ በሚል መሪ ቃል የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽህፈት ቤት የንቅናቄ መድረክ አካሄደ።