February 3, 2025 In ማህበረሰብ 0 እናቶች በወሊድ ወቅት የሚገጥማቸው ህመምና ሞት ለመቀነስ ባለድርሻ አካት የሚያደርጉት ቅንጅታዊ አሰራር ሊያጠናክሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የዘመናት በህብረተሰቡ ጥያቄ ሲቀርብባቸው የነበሩ አከባቢዎች የመንገድ ከፈታ ሥራ በጉብሬ ዲስትሪክት በከተማ አሰተዳደሩ እና በህብረተሰቡ ጠንካራ ተሳትፎ የመንገድ ከፈታ ስራ ተከናወነ።
January 25, 2025 In ዜና 0 በዞኑ የትምህርት መሰረተ ልማት በማሻሻል የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ችግር ለመፍታት እየተሰራ ያለው ስራ በቀጣይም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
January 25, 2025 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ማህበረሰብ የሴቶችን መብት አስቀድሞ የተረዳና ለሴቶች የእኩልነት ትግል ያረጋገጠ መሆኑ አንትሮሽት አንዱ ማሳያ መሆኑ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 የኮሪደር ልማት ስራ ከዚህ በፊት የነበረውን የመልማት ቁጭት የሚቀርፍና ለቀጣይ ትውልድ የምናስተላልፈው አሻራችን በመሆኑ የወጣቱ ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር “በከተማዬ የኮሪደር ልማት ስራ ላይ ሁለንተናዊ ተሳትፎ አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል በአቶ ይብጌታ ንጋ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ ሰነድ ቀርቦ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የነጋዴ ማህበረሰቦች ውይይት አካሄዱ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ አጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች እና አመራሮች “ለከተማዬ የኮሪደር ልማት ስራ ላይ ተሳትፎ አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ውይይት አደረጉ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 ጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓታቸውን በማስፋት ጤናማ ዜጋና ማህበረሰብ ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ተግባራት ማስቀጠል መቻል እንዳለባቸው የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅህፈት ቤት አስታወቀ ።
January 25, 2025 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ማህበረሰብ ነቖ የልጃገረዶች በዓል ቀን በማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ ጠየቁ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 ከተማችን ከህንፃ ስራና ከገፅታ ሁኔታ አንፃር ከዚህ በፊትም ክፍተቶ የነበሩ መሆኑን አመላክተው በቅርብ ዓመታት አንዳንድ ግንባር ቀደም ባለሀብቶች የሚታይ ስራዎች እየሰሩም እንደሚገኙ ገልፀዋል።