December 21, 2024 In Uncategorized 0 እንደ ሀገር የተቀመጡ ግቦች በመንግስት ብቻ ማሳካት ረጅም ጊዜ የሚወስድ እንደመሆኑ መጠን በትምህርት ቤት ልማታዊ ስራዎች የግል ባለሀብቶች ማሳተፍ አካባቢ በማልማት እንዲሁም ለደረጃ የሚመጥኑ የትምህርት ተቋማቶች እንዲገነቡ በማድረግ ወቅቱን የሚመጥን ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ነው ብለዋል።
December 13, 2024 In Uncategorized‚ ማህበረሰብ 0 የፍትህ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ውጤታማነት ጥራትና ተደራሽነት ለማጠናከር በህብረተሰቡ አመኔታን በማሳደግ በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ።
December 13, 2024 In ዜና 0 የከተማው ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታ እና የትራንስፎርሜሽን ተቋማት የማዘጋጃ ፣የገቢ፣ የስራ እድል ፈጠራና የግብርና ተቋማት የ2017 ዓ.ም የ5ወራት ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ።
December 13, 2024 In ማህበረሰብ 0 የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በሁሉም ዘርፍ የሚተገበሩ ስራዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ ሊሆኑ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው
September 16, 2024 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ከወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በኮደር ስልጠና ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የግብ ስምምነት ተፈራረሙ።
December 21, 2023 In ማህበረሰብ‚ ዜና 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ ዙር 11ኛ አመት 39ኛ መደበኛ ጉባዔ ያካሄደ ሲሆን በጉባዔውም በከተማው በተለያዩ የልማት ዘርፎች የተሰሩ ስራዎች ገምግ