December 13, 2024 In ዜና 0 የከተማው ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታ እና የትራንስፎርሜሽን ተቋማት የማዘጋጃ ፣የገቢ፣ የስራ እድል ፈጠራና የግብርና ተቋማት የ2017 ዓ.ም የ5ወራት ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ።
November 21, 2024 In ዜና 0 የከተማውን ሠላም በማስጠበቅ ለሚሰሩ የልማት ስራዎች ውጤታማነት የምክር ቤት አባላት ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ገለፁ።
November 13, 2024 In ዜና 0 ትምህርት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ብልፅግናና የእድገት ስልጣኔ ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እሴቶች ለመገንባት አይነተኛ ሚና የሚጫወት ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑን የሁላችንም ትኩረት ይሻል የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ሙራድ ከድር
February 26, 2024 In ዜና 0 አዳዲስ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራዎችን በማስፋትና በማጠናከር ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሊያደርጉ የሚችሉ ተግባሮች ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወ።
December 21, 2023 In ማህበረሰብ‚ ዜና 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ ዙር 11ኛ አመት 39ኛ መደበኛ ጉባዔ ያካሄደ ሲሆን በጉባዔውም በከተማው በተለያዩ የልማት ዘርፎች የተሰሩ ስራዎች ገምግ
December 18, 2023 In ቱሪዝም‚ ዜና 0 ሆቴሎች ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ የማህበረሰቡን ባህል በማስተዋወቅ እረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።
December 11, 2023 In ቱሪዝም‚ ዜና 1 የጉራጌ ብሔረሰብ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት እና አንፀባራቂ የባህል እሴቶች ካሉት ብሔረሰቦች አንዱ ነው።
December 8, 2023 In ማህበረሰብ‚ ዜና 1 በግብርናው ዘርፍ ማህበረሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ።