September 4, 2025 In technology 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች የክረምት ወራት ስልጠና እየተሰጠ እንደሆነ ተገለፀ።
August 25, 2025 In technology 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች የክረምት ወራት ስልጠና እየተሰጠ እንደሆነ ተገለፀ።
August 3, 2025 In ማህበረሰብ 0 “ጽዱ ከተማን ለመፍጠር በየሳምንቱ የተጠናከረ የጽዳት ዘመቻ ስራ እያከናወንን እንገኛለን፦ አቶ ሙራድ ከድር የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
August 3, 2025 In ማህበረሰብ 0 በለውጡ መንግስት በልዩ ትኩረት እየተሰራው የሚገኘው “ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብሳት” የአረንጓዴ አሻራ የዘመቻ ስራዎች ባህል በማድረግ ሁሉም አሻራውን ሊያኖር እንደሚገባ ተገለፀ።
August 3, 2025 In technology 0 የስልጠናው አላማም አሁን ያለንበት ወቅት የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ መጠን ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን ያለባቸውን የክህሎት ክፍተት በመሙላት ከቴክኖሎጂው ጋር አብረው የሚሄዱበት መልካም አጋጣሚ ለመፍጠር መሆኑን የወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሀምዱ ካሚል ገልጸዋል።
July 8, 2025 In Uncategorized 0 ግብር የሁሉም ነገር መሰረት ነው ያሉት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ለልማትና የመልካም ጥያቄ፣ለፖለቲካ እንዲሁም ለኢኮኖሚ ቁልፍ ጉዳዮች መሠረት ነው ብለዋል።
May 30, 2025 In ቱሪዝም 0 በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የአረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀዉ የንግድ ባህል ባዛርና ኤግዚቢሽን የማህበረሰቡ የእርስ በእርስ ትስስሩን የበለጠ የሚያጠናከር ነው:- የወልቂጤ ከተማዉ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ አቶ ሙራድ ከድር