April 18, 2025 In Uncategorized 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎሮሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ከትምህርት ጽህፈት ቤት ጋር በጋራ በመሆን “ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የፈጠራ ስራ ውድድሮች ሽልማትና የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
April 18, 2025 In Uncategorized 0 አመራሩ ህዝብ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ አሁንም በቁርጠኝነት አጠናክሮ ሊሰራ ይገባልም ብለዋል።
February 23, 2025 In Uncategorized‚ ቱሪዝም 0 ከተሞቻችን አምራች፣የፈጠራ ማዕከል እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ የተጀመረው ጥረት ውጤታማ ስለመሆኑም አመላክተዋል ።
January 25, 2025 In Uncategorized 0 የባህል ሽማግሌዎች የየአካባቢዉን ባህላዊ እሴቶችና የእርቅ ሥርዓቶች መሠረት አድርገዉ ችግሮችን መፍታት ይጠበቅባቸዋል ፦ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ዶ/ር
December 21, 2024 In Uncategorized 0 እንደ ሀገር የተቀመጡ ግቦች በመንግስት ብቻ ማሳካት ረጅም ጊዜ የሚወስድ እንደመሆኑ መጠን በትምህርት ቤት ልማታዊ ስራዎች የግል ባለሀብቶች ማሳተፍ አካባቢ በማልማት እንዲሁም ለደረጃ የሚመጥኑ የትምህርት ተቋማቶች እንዲገነቡ በማድረግ ወቅቱን የሚመጥን ተወዳዳሪ ትውልድ መፍጠር ነው ብለዋል።
December 13, 2024 In Uncategorized‚ ማህበረሰብ 0 የፍትህ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ውጤታማነት ጥራትና ተደራሽነት ለማጠናከር በህብረተሰቡ አመኔታን በማሳደግ በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ።