January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር “በከተማዬ የኮሪደር ልማት ስራ ላይ ሁለንተናዊ ተሳትፎ አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል በአቶ ይብጌታ ንጋ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ ሰነድ ቀርቦ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የነጋዴ ማህበረሰቦች ውይይት አካሄዱ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ አጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች እና አመራሮች “ለከተማዬ የኮሪደር ልማት ስራ ላይ ተሳትፎ አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ውይይት አደረጉ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 ጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓታቸውን በማስፋት ጤናማ ዜጋና ማህበረሰብ ለመፍጠር እያደረጉት ያለው ተግባራት ማስቀጠል መቻል እንዳለባቸው የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅህፈት ቤት አስታወቀ ።
January 25, 2025 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ማህበረሰብ ነቖ የልጃገረዶች በዓል ቀን በማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ ጠየቁ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 ከተማችን ከህንፃ ስራና ከገፅታ ሁኔታ አንፃር ከዚህ በፊትም ክፍተቶ የነበሩ መሆኑን አመላክተው በቅርብ ዓመታት አንዳንድ ግንባር ቀደም ባለሀብቶች የሚታይ ስራዎች እየሰሩም እንደሚገኙ ገልፀዋል።
January 25, 2025 In Uncategorized 0 የባህል ሽማግሌዎች የየአካባቢዉን ባህላዊ እሴቶችና የእርቅ ሥርዓቶች መሠረት አድርገዉ ችግሮችን መፍታት ይጠበቅባቸዋል ፦ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ዶ/ር
January 25, 2025 In ዜና 0 ብልጽግና የገባቸው ቃሎች ወደ ባህል በመቀየር ማጽናት እንዳለብንና ፓርቲው አይቻልምን በይቻላል የቀየረ ሀገራችንን ማሻገር የሚችል የሀሳብ ልዕልና ያለው ፓርቲ በመሆኑ ጉባኤው ውጤታማ የሆኑ ስራዎችን እውቅና የምንሠጥበት ክፍተቶቻችንን ደግሞ ለማረም የሚያስችለን ነው ሲሉ ተናግረዋል።
January 14, 2025 In ቱሪዝም 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለፁት ቋንቋና ስነ-ጥበብ ለማሳደግ ሳይንሳዊ ስልቶችን በተከተለ መልኩ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን በመለየትና በማጥናት ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ገለፁ።