February 24, 2025 In ማህበረሰብ 0 የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት፥ እንደ ሀገር በርካታ ፈተናዎችን እየተሻገርን አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል ብለዋል።
February 24, 2025 In ማህበረሰብ 0 የብልጽግና ፓርቲ የሀገርን ብልጽግና ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የኢፌድሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ።
February 23, 2025 In Uncategorized‚ ቱሪዝም 0 ከተሞቻችን አምራች፣የፈጠራ ማዕከል እንዲሁም የብልጽግና ማሳያ እንዲሆኑ የተጀመረው ጥረት ውጤታማ ስለመሆኑም አመላክተዋል ።
February 23, 2025 In ቱሪዝም 0 የብልጽግና ፖርቲ ስራ አስፈጻሚና የኢፌድሪ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በወልቂጤ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
February 8, 2025 In technology 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት ከትምህርት ጽህፈት ቤት በመተባበር “የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁለንተናዊ ብልጽግና ” በሚል በትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ለሳይንስ ክበባት ተጠሪዎች ናየፈጠራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጠ።
February 3, 2025 In ማህበረሰብ 0 እናቶች በወሊድ ወቅት የሚገጥማቸው ህመምና ሞት ለመቀነስ ባለድርሻ አካት የሚያደርጉት ቅንጅታዊ አሰራር ሊያጠናክሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የዘመናት በህብረተሰቡ ጥያቄ ሲቀርብባቸው የነበሩ አከባቢዎች የመንገድ ከፈታ ሥራ በጉብሬ ዲስትሪክት በከተማ አሰተዳደሩ እና በህብረተሰቡ ጠንካራ ተሳትፎ የመንገድ ከፈታ ስራ ተከናወነ።
January 25, 2025 In ዜና 0 በዞኑ የትምህርት መሰረተ ልማት በማሻሻል የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ችግር ለመፍታት እየተሰራ ያለው ስራ በቀጣይም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
January 25, 2025 In ቱሪዝም 0 የጉራጌ ማህበረሰብ የሴቶችን መብት አስቀድሞ የተረዳና ለሴቶች የእኩልነት ትግል ያረጋገጠ መሆኑ አንትሮሽት አንዱ ማሳያ መሆኑ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
January 25, 2025 In ማህበረሰብ 0 የኮሪደር ልማት ስራ ከዚህ በፊት የነበረውን የመልማት ቁጭት የሚቀርፍና ለቀጣይ ትውልድ የምናስተላልፈው አሻራችን በመሆኑ የወጣቱ ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።