January 25, 2025 In ዜና 0 ብልጽግና የገባቸው ቃሎች ወደ ባህል በመቀየር ማጽናት እንዳለብንና ፓርቲው አይቻልምን በይቻላል የቀየረ ሀገራችንን ማሻገር የሚችል የሀሳብ ልዕልና ያለው ፓርቲ በመሆኑ ጉባኤው ውጤታማ የሆኑ ስራዎችን እውቅና የምንሠጥበት ክፍተቶቻችንን ደግሞ ለማረም የሚያስችለን ነው ሲሉ ተናግረዋል።
January 14, 2025 In ቱሪዝም 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለፁት ቋንቋና ስነ-ጥበብ ለማሳደግ ሳይንሳዊ ስልቶችን በተከተለ መልኩ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን በመለየትና በማጥናት ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ገለፁ።
January 1, 2025 In ቱሪዝም 1 ጀፎረ የጉራጌ የመንደር አመሰራረት መሰረት ባደረገ ባህላዊ ይዘት ሳይለቅና እሴቱን አስጠብቀን ለመስራት የገጠር የኮሪደር ልማት ትልቅ እድል የሚሰጥ ነው :-የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር