February 23, 2026 In ስፓርት 0 የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ ዶ/ር ንጉሴ አስረስ እንደተናገሩት ስፖርት ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለማጠናከር፣ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት መንፈስ ለመፍጠር እንዲሁም ሀገራዊ ትርክትን ለመገንባት ወሳኝነት አለው።
October 27, 2025 In ስፓርት 0 በጎ ፍቃደኝነት ከዛሬም አልፎ ለነገ ህይወት የትርፋማነት ስንቅ በመሆኑ ወጣቶችና ባለሀብቶች ከመንግስት ጎን ሆኖ ለወገን መድረስ ይገባል:- አቶ አስራት ታደለ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፖርቲ ጽ/ቤት ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
May 24, 2025 In ስፓርት 0 የወጣቶች መልካም ስብዕና መገንባት በሀገሪቱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፏቸው እንዲያሳድጉ እንደሚረዳቸው የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
November 17, 2024 In ስፓርት 0 ”የሃሳብ ልእልና ለሁለንትናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት ክብረ በዓልን በማስመልከት በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተካሂዷል።
July 22, 2024 In ስፓርት 0 “ለኢትዮጵያ ሠላም እንሩጥ”! በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር 4ተኛ ዙር ታላቁ የኬሮድ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።
March 7, 2024 In ስፓርት 0 የካቲት 28/2016 ዓ.ም ከፍተኛ ፍክክር የታየበት የወልቂጤና የቸሃ ወረዳ እግር ኳስ የፍጻሜ ዉድድር በመለያ ምት 5ለ4 በሆነ ዉጤት በቸሃ ወረዳ አሸናፊነት ተጠናቋል።
February 28, 2024 In ስፓርት 0 ስፖርታዊ ዉድድሮች ሰላምና አብሮነትን በማስፈንና ባህላዊ እሴቶቻችን በማጠናከር ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ።