June 6, 2024 In ማህበረሰብ 0 “ፅዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ” በሚል መሪ ቃል በከተሞች የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ስራዎች ከተማዊ የንቅናቄ መድረክ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ ።
June 6, 2024 In Uncategorized 0 ዜጎችን ከተረጂነት አስተሳሰብ ለማላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ መስራት እንዳለበት ተገለፀ።
June 2, 2024 In ማህበረሰብ 0 የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ብልፅግና ለማረጋገጥ ያላቸው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።
May 27, 2024 In ማህበረሰብ 2 የአራት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ብር በላይ የራስ -ዘስላሴ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታ የአርማታ ብረት ድጋፍ ተደረገ።
May 27, 2024 In ማህበረሰብ 0 የከተማው ገቢ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በቀሪ ወራት ገቢን አሟጦ መሰበሰብ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡
May 14, 2024 In Uncategorized 0 የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በከተማው በተለያዩ ዘርፎች የሚገኙ የአደረጃጀት ግንባር ማጠናከ እንደሚገባ የወልቂጤ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ገለፀ።