August 1, 2024 In ማህበረሰብ 0 ችሎት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከተገልጋዩ በቀጥታ ለአገልግሎት ሰጪ ተቋም በአንድ ማዕከል በተገኘበት ደረጃ በደረጃ እንዲሁም በአጭር፣ በመካከለኛና በረጅም ጊዜ የሚፈቱበት አግባብ እንደሚኖር ተናግረዋል።
July 3, 2024 In ማህበረሰብ 0 በከተማ አስተዳደሩ የተሰሩ ልዩ ልዩ የልማት ስራዎች ከዞንና ከከተማ አስተዳደሩ በተውጣጡ አመራሮች በዛሬው እለት ተጎብኝቷል።
June 29, 2024 In ማህበረሰብ 0 የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ፅህፈት ቤት የበጋ በጎ ፍቃድ መዝጊያና የክረምት መክፈቻ በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል በጉብሬ ክፍለ ከተማ የአንድ የአእምሮ ታማሚ እናት ቤት በወጣት ባለሀብት ግንባታ የማስጀመርና በአባ ፍራንሷ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ዉስጥ የችግኝ ተከላ ተካሄዷል።
June 6, 2024 In ማህበረሰብ 0 “ፅዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ” በሚል መሪ ቃል በከተሞች የፅዳትና አረንጓዴ ልማት ስራዎች ከተማዊ የንቅናቄ መድረክ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ ።
June 2, 2024 In ማህበረሰብ 0 የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትና ብልፅግና ለማረጋገጥ ያላቸው አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።
May 27, 2024 In ማህበረሰብ 2 የአራት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ብር በላይ የራስ -ዘስላሴ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታ የአርማታ ብረት ድጋፍ ተደረገ።