February 24, 2024 In ቱሪዝም 0 የሆቴል ኢንቨስትመንት ቱሪስቶችን ከመሳብ ባለፈ ለዜጎች የሚፈጥረው የስራ እድል ከፍተኛ በመሆኑ ዘርፉን ለማሳደግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ።
February 21, 2024 In ቱሪዝም 5 በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ባለው የከተሞች ፎረም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በ12ኛ ክፍል ተማሪ የተሰራው ሮቦት ለእይታ ቀርቦ የበርካቶችን ቀልብ ስቧል።
February 18, 2024 In ማህበረሰብ 0 ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው።
February 10, 2024 In Uncategorized‚ ስፓርት 3 የጉራጌ ዞን አስተዳደር እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ።
February 10, 2024 In ስፓርት 0 ጥር 27/2O16 ዓ/ም [ወልቂጤቡድኑ ስለ ልምምድና ስለመጫወት ብቻ ማሰብ አለበት። አቶ እንዳሻው ጣሰውየወልቂጤ ከተማ እግር ካስ ክለብ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተካሄደ።