ሳጅን ይታገሱ ደስአለኝ

                                                          የወሌቂጤ ከተማ ፖስ ጽ/ቤት

ራዕይ

በከተማችን የህግ የበላይነት ሰፍኖ  የህዝቡ ሠላም ና ደህንነት የተረጋገጠበትና ከወንጀልናትራፊክ አደጋ ሥጋት ነፃ የሆነ ህብረተሰብ መፍጠር የህ/ሰቡን ቅሬታ ወይንም አቤቱታ በማዳመጥ  ፍትህ መስጠት የሚችልተቋምተፈጥሮ ማየት ነው፡፡

  ተልዕኮ

የሀገሪቱን ና የክልን ህመንግስት እና ሌሎች  ህጎችን በማክበርና በማስከበር፣ህብረተሰቡን በማሳተፍ ወንጀልን መከላከል፤ተፈፅሞ ሲገኝም በጥራትና በፍጥነት በማጣራትለሚመለከተው የፍትህ አካል ማቅረብ፤የአመራሩንና የአባላትን የማስፈፀም አቅም መገንባት ና ከሌሎች የፍትህና ፀጥታ ኃይሎች ጋር ቅንጅት በመፍጠር የህብረተሰቡን  ሠላምና ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ነው፡፡

     ዕሴቶች

  • ለህገመንግሥቱታማኝመሆን
  • ከራስበላይየህዝብናየሀገርጥቅምማስቀደም
  • የተስተካከለፖሊሳዊስብዕና
  • በታማኝነት፣በቅንነት እንዲሁም በህግ የበላይነት በማመን ንጹ አገልጋይ መሆን
  • በማንኛውምፖሊሳዊተልዕኮየላቀውጤት

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo