


አቶ እንዳለ ጥዩ
የተቋሙ ራዕይ
የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ አሁን ካለበት 953.18 ዶላር በ2022 ወደ 2,220 ዶላር ለማድረስ የተያዘውን ግብ ለማሳካት በሚደረገዉ ርብርብ ወሳኙን ምዕራፍ የያዘ ሲሆን፣ የከተማችን በብልፅግና ጉዞ የዜጎችን ቁሳዊ ፍላጎት፣ ዕኩል የልማት ተሳታፊነት፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ነፃነትን ለማረጋገጥ የከተማው ሀብት በብቃት በማሰተዳደርና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ልማት በማረጋገጥ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ መጥቶ ማየት፣ በከተማችን ፐብሊክ ሰርቪሱ ዉስጥ በልህቀቱና በውጤቱ መሪ ተቋም መሆን፡፡
ተልዕኮ
በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የሀብት አጠቃቀም እንዲሰፍን ፣ ዘመናዊ የመንግስት ሃብት አስተዳደርና ቁጥጥር ስርዓትን በመዘርጋት፣ የፊስካል ፖሊሲ፣ሲቪክና ትብብር ሀብት በማስተባበርና በመምራት፣ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን በማስተባበር፣ አሰራሩን የጠበቀ ግዥ ሥራዓት በመዘርጋት እና የንብረት ማስወገድ አገልግሎት፣ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አኳኋን የከተማ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ፍትሃዊ ሀብት አሰተዳደር ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ፡፡
ስለ ሒሳብ አያያዝና ጥሩ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁና በርቱልን
መልካም
ስልጠናውን እንዴት ነው መሰልጠንና መከታተል የሚቻለው
መማር እፈልጋለሁና እንዴት ነው መመዝገብ የምችለው
አንተ በተመቸህ መንገድ እንስተምርሀለን
ጥሩ ነው በርቱልኝ