ም/ከንቲባ ና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሀላፍ  ሙባሪክ ዘይኑ

የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

ተልዕኮ(Mission)

ባልተማከለና ዲሞክራሲያዊ በሆነ የጤና አገልግሎት ሥርዓት አማካይነት፣ በጤናማ የበልፀገ፣ በመከላከል፣ በመሠረታዊ የፈውስ ህክምናና በመልሶ ማቋቋም ላይ ያተኮረ የጤና አገልግሎት አጠቃላይ ፓኬጅ በመስጠትና በመቆጣጠር ፣ህመምን (Morbidity) ሞትን (Mortality) እና ስንኩልነትን (Disability) መቀነስና የከተማውን ህዝብ የጤና ሁኔታ ማሻሻል፡፡

ራዕይ(Vision)

   ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ የከተማው ሕብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት

እሴቶች እና እምነቶች(Core Values)

  1. የማህበረሰብ ጥቅም ማስቀደም
  2. ቅንነት
  3. ታማኝነት
  4. ግልጸኝነት ተጠያቂነት

5 .ሚስጥር መጠበቅ

  1. ህጋዊ በሆን ስልጣንን መጠበቅ

7 አድልዎ አለመፈጽም

8 ህግን ማክበር

  1. አርዐያ መሆን
  2. መደጋገፍ
  3. ፍታዊነት
  4. አሳታፊነት

ዓላማዎች 

  1. የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታ ማሻሻል
  1. ወደ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን የሚደረገውን ሂደት ማፋጠን፤
  2. ማህበረሰቡን ከድንገተኛ የጤና አደጋዎች መጠበቅ
  3. ወረዳ ትራንስፎርሜሽን 
  4. የጤና ስርዓት ምላሽ ሰጪነት ማሻሻል

 

 

 

Leave Your Comment

የቋንቋ አማራጭ

🇺🇸 English
🇪🇹 አማርኛ
🇪🇹 Afan Oromo