


አቶ ግርማ ንቅ በሸዋ
በከተማው የመንግስትን ፖሊሲዎችንና ስትራቴጀዎችን በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣ የአመራሩንና የሠራተኛውን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር ነዉ፡፡
በ2017 ተልኮዉን በብቃት መፈጸም የሚችል በስነ-ምግባሩ የተመሰገነ ገለልተኛና ብቃት ያለው የመንግስት አገ/ት ዘርፍና አገልጋይ እውን ሆኖ ማየት ማየት፡፡
ሀ. ችግር ፈቺነት፣
ለ. ቅድሚያ ለብቃትና ለልህቀት፣
ሐ. ለለውጥ መስራት፣
መ. ክብር ለተገልጋይ፣
ሠ. ፍትሃዊነትና አለማዳላት፣
ረ. ቅልጣፌና ውጤታማነት፣
ሰ. ቅንነት፣ ታማኝነትና አካታችነት፣
ሸ. ሁሌም መማር፣